Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጤና ቅድስና

    ሰይጣን ልክ ወደ ክርስቶስ እንደመጣ ሁሉ ከፈተናዎቹ ጋር በብርሐን መልአክ ተመስሎ ወደ ሰዎች ይመጣል፡፡ ሰውን በፈተናዎቹ ለማሸነፍና ሕይወቱን በማጥፋት ድል ለመቀዳጀት እንዲያስችለው በአካልና በሞራል የደከመ እንዲሆን ለማድረግ ሲሰራ ነበር፡፡ በዚህም ሰው ውጤቱን ሳያገናዝብ በምግብ ፈተና እንዲሸነፍ በማድረግ ተሳክቶለታል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠውን የአካልና የአእምሮ ኃይላትን ካዳከመ በኋላ ሰው እግዚአብሔር የሚጠብቅበትን ኃላፊነቶች በትክክል መፈጸም እንደማይችል ሰይጣን በደንብ ያውቃል፡፡ አእምሮ የአካል መዲና ነው፡፡ መሻትን ካለመግዛት የተነሣ ነገሮችን የሚያገናዝቡ ክፍሎች ሲደነዝዙ ዘላለማዊ ነገሮችን መለየት አይችልም፡፡MYPAmh 154.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents