Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጓደኞችን መምረጥ

    ጓደኝነትን በመፍጠርና ወዳጆችን በመምረጥ ረገድ በክርስቲያን ወጣቶች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል። ተጠንቀቅ! ዛሬ ንፁህ ወርቅ ነው ብለህ የምትገምተው ነገር ነጌ ተራ ብረት ሊሆን ይችላል። ዓለማዊ ህብረቶች ለእግዚአብሔር በምታደርገው አገልግሎት ላይ እንቅፋት ሊሆኑብህ ይችላሉ። ከእነዚህ ዓይነት ፀባያቸውን ለማነፅ ከማይረዱ ጓደኞች ጋር ያልሆኑ ህብረቶችን በስራም ሆነ በጋብቻ በመፍጠር ብዙ ነፍሳት ጠፍተዋል። የእግዚአብሔር ህዝቦች በተከለከለ ህብረት ውስጥ በፍፁም መግባት የለባቸውም። በሚያምኑና በማያምኑ መካከል የሚደረግ ጋብቻ በእግዚአብሔር የተከለከለ ነው። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያልተለወጠ ልብ የራሱን ፍላጎት ስለሚከተል በእግዚአብሔር ያልተፈቀዱ ጋብቻዎች ይፈፀማሉ። Fundamentals of Christian Education P. 500.MYPAmh 276.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents