Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የክንውን መስፈርቶች (መለኪያዎች)

    “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው::” አብዛኛዎቹ ወጣቶቻችን የሚችሉትን ሁሉ በሁሉም ጊዜያቶችና በማንኛውም ሁኔታ ለማድረግ ኃይሎቻቸውን ለብርቱ ሥራ ማዘጋጀት አስፈላጊ እንደሆነ አይሰማቸውም:: በአይኖቻቸው ፊት ፈርሐ እግዚአብሔር የለም:: ሐሳቦቻቸውም ንፁህና የከበሩ አይደሉም:: MYPAmh 26.1

    ሰማይ በሞላ እያንዳንዱን ሐሳብና ድርጊት ያውቃል:: ድርጊቶችህ አብረውህ ከሚሆኑት ሰዎች የተሰወሩ ሊሆኑ ይችላሉ:: ነገር ግን ለመላእክት እይታ ክፍት ናቸው:: እያንዳንዱን መጥፎ ልምድ ለማሸነፍና ከሰይጣን የማታለያ ወጥመዶች ነፃ ሆነው ለመቆም የሚፈልጉትን ለማገልገል መላእክት ይላካሉ::MYPAmh 26.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents