Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሥራ ክቡርነት

    በሰው አለመታዘዝ ምክንያት ወደ ዓለም የመጣውን ክፋት በሥራ አማካኝነት ለመቀነስ የእግዚአብሔር እቅድ ነበር፡፡ በሥራ አማካኝነት የሰይጣን ፈተናዎች ውጤት አልባ ይሆኑና የክፋት ማዕበል ይገታል፡፡ ምንም እንኳን ሥራ ሥጋት፣ ድካምና ህመም ያለበት ቢሆንም አሁንም የደስታና የእድገት ምንጭና ከፈተና ጠባቂያችን ነው፡፡ የሥራ መርህ በራስ ደስታ እንዳናተኩር ቁጥጥር ያደረግና ትጋትን፣ ንጽህናንና ጽናትን ያደፋፍራል፡፡ በመሆኑም ከውድቀት ለመዳን የእግዚአብሔር እቅድ ታላቅ ክፍል ይሆናል፡፡MYPAmh 141.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents