Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከዝንባሌ ያለፈ ተግባር (ሃላፊነት)

    ወጣቶች ከሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለማምለጥ ሲሞክሩ ሰይጣን ፈተናዎቹን እጥፍ ያደርጋል፡፡ አለማወቃቸውንና የልምድ ማነሳቸውን አጋጣሚ በመጠቀም በክፉና በመልካም መካከል ያለውን ልዩነት ሊደብቅባቸው ይሞክራል፡፡ ራሱን በብርሃን መልአክ በማስመሰልና በተከለከለ መንገድ የሚገኝ የደስታ ተስፋ በመስጠት ያታልላል፡፡ ወጣቶች ከተግባር ይልቅ ዝንባሌን የመከተል ልምድ አዳብረው ከሆነ ፈተናን መቋቋም ይከብዳቸዋል፡፡ አንድ ጊዜ እንኳን በተከለከሉ ደስታን የማግኛ ዘዴዎች መሳተፍ ያለውን አደጋ አያዩም፡፡ የሰይጣን አስተያየቶች እያንዳንዱን በውስጥ ያሉ ክፋቶችን ወይም የሞራል ብልሽትን ይቀሰቅሳሉ፡፡ The Signs of the Times, January 19,1882.MYPAmh 59.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents