Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በትንንሽ ነገሮች ታማኝ መሆን

    የግል፣ የማያቋርጥ፣ የተባበረ ጥረት በክንዋኔ ይሸለማል። በዓለማችን ውስጥ የጎላ መልካም ነገር ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች ትናንሽ ነግሮችን በማከናወን እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ ለመፈፀም ፍቃደኛ መሆን አለባቸው። አንድ ታላቅና አስደናቂ ነገር በማድረግ ወደ ስኬት ከፍታዎች መድረስ የሚፈልግ ሰው ምንም ነገር ሳያደርግ ይቀራል።MYPAmh 239.3

    በጥሩ ስራ የማያቋርጥ ለውጥ ማሳየት፣ አንድ አይነት የታማኝነት አገልግሎት ሁል ጊዜ መደጋገም በእግዚአብሔር እይታ አንድ ታላቅ ስራ ከመስራት የበለጠ ዋጋ አለው። ወጣቶች ለሚያደርጉት ጥረቶች መልክ በመስጠት መልካም ሪፖርት ያስገኝላቸዋል።MYPAmh 239.4

    ወጣቶች ነፍሳትን ለማዳን በመስራት መልካም ማድረግ ይችላሉ። የተሰጡአቸውን መክሊቶች ስራ ላይ ማዋል አለማዋላቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል። የእግዚአብሔር ወንዶችና ሴቶች ልጆች እንደሆኑ የሚናገሩ ሁሉ ከፍ ወዳለው ደረጃ ያልሙ። እግዚአብሔር የሰጣቸውን እያንዳንዱን የአካል ክፍል ይጠቀሙ። The youth’s Instructor, January 1, 1907.MYPAmh 239.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents