Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከሙዚቃ የሚገኙ ጥቅሞች

    የምስጋና ጣእመ ዜማ የሰማይ ከባቢ አየር ነው። ሰማይ ከምድር ጋር ሲነካካ ሙዚቃ እና ዝማሬ አለ “ምስጋናና የጣእመ ዜማ ድምፅ።”MYPAmh 189.1

    አዲስ የተፈጠረችው ምድር ከእግዚአብሔር ፈገግታ ስር ሆና ያማረችና እንከን የለሽ ሆና በነበረችበት “የንጋት ኮኮቦች በአንድነት ዘመሩ፣ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ ደስታ ጮሁ።” ስለዚህ ሰማያዊ ልቦች ከሰማይ ጋር በመስማማት ለእግዚአብሔር መልካምነት በምስጋና ዝማሬ ምላሽ ሰጥተዋል። የሰብዓዊ ታሪክ አብዛኞቹ ክስተቶች ከመዝሙር ጋር የተገናኙ ናቸው…።MYPAmh 189.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents