Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔር ፀጋ መስመሮች

    እግዚአብሔር ለዓለም ማስተላለፍ የሚችለውን የፀጋውን ብልፅግና፣ ያውም የክርስቶስን የማይመረመር ብልፅግና የማስተላለፊያ መስመር መሆን ለእያንዳንዱ ነፍስ መታደል ነው፡፡ ክርስቶስ የመንፈሱና የባህርዩ ወኪሎች ሆነው በዓለም ፊት የሚቀርቡትን ሰዎች የሚሻውን ያህል የሚሻው ሌላ ነገር የለም፡፡ ዓለም የክርስቶስ ፍቅር በሳብዓዊነት አማካይነት ሲገለጽ ለማየት የሚሻውን ያህል የሚሸው ሌላ ነገር የለም፡፡ ሰማይ በሞላ ለሰብዓዊ ልቦች ደስታና በረከት የሚሆን ቅዱስ ዘይት እየፈሰሰ የሚያልፍባቸውን ማስተላለፊያዎች ለማግኘት እየተጠባበቀ ነው፡፡—Christ’s Object Lessons, 419MYPAmh 33.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents