Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለክርስቶስ መመስከር

    ከጌታ ጋር ያሉ ሁሉ ክርስቶስን መመስከር አለባቸው፡፡ ጌታ «እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ” ይላል፡፡ የእውነተኛ አማኝ እምነት በባሕርይ ንጽህናና ቅድስናን ይገለፃል፡፡ እምነት በፍቅር በመስራት ነፍስን ያነፃል፤ ከእምነት ጋርም አብሮ የሚሄድ መታዘዝ እርሱም በታማኝነት የክርስቶስን ቃላት ማድረግ ነው፡፡ ክርስትና ሁል ጊዜ ከእውነታ ህይወት ጋር ከሚገናኙ ሁኔታዎች ጋር ራሱን የሚያለማምድ ጥልቅ ተግባራዊ የሆነ ነገር ነው፡፡ «እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ፡፡” ለማን ነው የምንመሰክረው? ምስክሮች የሆንነው ለዓለም ነው፡፡ በዙሪያችሁ ቅዱስ ተጽእኖ ማሳደር አለባችሁ፡፡ ክርስቶስ በነፍሳችሁ ማደር አለበት፡፡ ስለ እርሱ መናገርና የእርሱን ባሕርይ ውበት እንዲገለጥ ማድረግ አለባችሁ፡፡MYPAmh 132.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents