Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ኃይማኖት በቤት ውስጥ

    ኃይማኖት በቤት ውስጥ እጅግ ያስፈልጋል። ስለዚህ በቤት ውስጥ የምንጠቀማቸው ቃላቶች ትክክለኛ ባሕርይ ያላቸው መሆን አለባቸው! አለበለዚያ በቤተክርስቲያን ውስጥ የምንሰጠው ምስክርነት ምንም ዋጋ አይኖረውም። ገርነትን፣ ደግነትንና ትህትናን በቤታችሁ ውስጥ ካላሳያችሁ በስተቀር እምነታችሁ ከንቱ ይሆናል። እውነተኛ የሆነ የቤት ኃይማኖት በብዛት ቢታይ ኖሮ በቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ኃይል ይኖር ነበር።MYPAmh 212.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents