Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ባሕርይን የሚገነቡ ነገሮች

    ልጆችና ወጣቶች ቃላቶቻቸውንና ተግባራቸውን እንዲጠብቁ ማሰልጠን አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም ምክንያቱ ተግባሮቻቸው ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን እነርሱ ግንኙነት ለሚፈጥሩአቸው ሁሉ የፀሐይን ብርሐን ወይም ጥላን ሊያስከትል ስለሚችል ነው፡፡ ነገር ግን ወጣቶች ጥንቁቆች፣ አሳቢዎችና ክፉ ከሚመስል ነገር ሁሉ የራቁ ከመሆናቸው በፊት ከላይ የሚመጣውን ጥበብና ኢየሱስ ብቻ መስጠት የሚችለውን ብርታት ሊያገኙ ይገባል…፡፡MYPAmh 224.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents