Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በአገልግሎት ታማኝነት

    በምድራዊ ጉዳዮች በትንሹ ያልታመኑ ትልቅ ጠቀሜታ ባላቸው ኃላፊነቶችም የማይታመኑ ይሆናሉ፡፡ እግዚአብሔርን ይዘርፋሉ፣ የመለኮታዊ ህግ ጥያቄንም ሳያሟሉ ይቀራሉ፡፡ መክሊቶቻቸው የእግዚአብሔር መሆናቸውንና ለአገልግሎቱ መዋል እንዳለባቸው መገንዘብ አለባቸው፡፡ የሥራው ብልጽግና በእነርሱ የተለየ ጥረት የሚደገፍ መሆኑን እያወቁ እንዲሰሩ ከታዘዙት ሥራ ውጭ ለቀጣሪዎቻቸው ምንም ነገር የማያደርጉ እንደ ታማኝ አገልጋዮች አይቆጠሩም፡፡ መሰራት ያለባቸው ግን በሥራ ዝርዝር ውስጥ ያልተቀመጡና በቀጣሪው እይታ ውስጥ በቀጥታ የሚገቡ ብዙ ሥራዎች አሉ፡፡MYPAmh 149.1

    በኢየሱስ የተሰጡን የፍቅር መርሆዎች በስሙ እንደሚያምኑ በሚናገሩ ሰዎች ቢገለጽ ኖሮ፣ ልፋትን የሚጠይቅ ትጋትና ራስ ወዳድነት የሌለበት ጥረት ቢገለጽ ኖሮ ሊደርሱ የሚችሉ መንጠባጠቦችና ክስረቶች ይከለከሉ ነበር፡፡ ነገር ግን በእግዚአብሔር አገልግሎት ውስጥ ያሉ ብዙዎች እንደ «ታይታ አገልጋዮች» የተመዘገቡ ናቸው፡፡MYPAmh 149.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents