Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አእምሮን መቆጣጠር

    ሰይጣን ለቁጥጥሩ ተላልፈው ካልተሰጡ በስተቀር አእምሮዎችን መቆጣጠር እንደማይችል እንዳይ ተደርጌአለሁ፡፡ ትክክለኛ ከሆነ ነገር የሚለዩ ሰዎች አሁን በአሰቃቂ አደጋ ውስጥ ናቸው፡፡ ራሳቸውን ከእግዚአብሔርና ከጠባቂ መላእክት ጥንቃቄ ይለዩና ነፍሳትን ለማጥፋት ሁል ጊዜ ነቅቶ የሚጠብቀው ሰይጣን የማታለያ ሃሳቦችን ማቅረብ ይጀምራል፤ በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ያሉ በአሳቃቂ አደጋ ውስጥ ናቸው፡፡ የጨለማን ኃይሎች ቢያዩና ለመቋቋም ቢሞክሩ፣ እንዲሁም ራሳቸውን ከሰይጣን ወጥመድ ነፃ ለማድረግ ቢሞክሩ ቀላል ነገር አይደለም፡፡ በሰይጣን ክልል ለመግባት ስለደፈሩ የራሱ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ ያለውን ኃይል በሙሉ ሥራ ላይ ለማዋል አያመነታም፤ አንዱን ሰው ከክርስቶስ እጅ ለመንጠቅ የክፉ ሰራዊት እንዲረዱት ይጠራል፡፡ MYPAmh 45.3

    ሰይጣን እንዲፈትናቸው የሚፈታተኑት ከኃይሉ ራሳቸውን ነፃ ለማድረግ ከንቱ ጥረት ያደርጋሉ፡፡ ለራሳቸው መስራት ሲጀምሩ ከዚህ በፊት አሳዝነዋቸው የነበሩ የእግዚአብሔር መላእክት ሊያዩአቸው ይመጣሉ፡፡ ሰይጣንና መላእክቱ ግዳያቸውን ለማጣት ፈቃደኛ አይደሉም፡፤ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ይዋጋሉ፤ ጦርነቱ ኃይለኛ ነው፡፡ ስህተት የሰሩት ሰዎች ልመናቸውን ቢቀጥሉና በጥልቀት ራስን ዝቅ በማድረግ ለኃጢአታቸው ንስሐ ቢገቡ በጥንካሬ የሚበልጡ መላእክት ያሸንፉና ከክፉ መላእክት እጅ መንጭቀው ያወጡአቸዋል፡፡MYPAmh 45.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents