Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የፈተና ዋጋ

    የሕይወት ፈተናዎች ከባሕሪያችን ውስጥ ቆሻሻንና ሸካራነትን ለማስወገድ የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር ሰራተኞች ናቸው። የእነርሱ መቁረጥ፣ ቅርፅ ማውጣት፣ በመሮ መጥረብ ፣መሞረድና መቦረሽ የሚያሳምም ሂደት ነው። በወፍጮ መጨፍለቅ ከባድ ነው። ነገር ግን ከዚህ ሂደት በኋላ ድንጋዩ በሰማያዊው ቤተመቅደስ ቦታውን ለመያዝ ብቁ ሆኖ ይወጣል። ጌታ ይህንን የመሰለ ጥንቃቄና ትኩረት ያለበትን ሥራ የሚሰራው በማይጠቅም ነገር ላይ አይደለም:: በቤተ መንግሥት አምሳያነት ተሞርደው እንዲለሰልሱ የተደረጉት የእርሱ የከበሩ ድንጋዮች ብቻ ናቸው። Thought from the mount of Blesing P. 23, 24.MYPAmh 78.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents