Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔርን ባለቤትነት እውቅና መስጠት

    ከትርፋችን ሁሉ ከአትክልትም ሆነ ከእርሻ፣ ወይም ከመንጋዎቻችን ወይም ከአእምሮ ወይም ከጉልበት ሥራ ከሚገኝ ገቢ ለእግዚአብሔር አስራትን ቀድሶ መስጠት፣ ሁለተኛውን አስራት ደግሞ ለድሆች እርዳታ ወይም ለማንኛውም የበጎ አድራጎት ስራ መጠቀም በሰዎች ፊት የእግዚአብሔርን የሁሉም ነገር ባለቤትነት እንዲያዩ ለማድረግና እነርሱም የበረከቱ መተላለፊያ መንገዶች የመሆን እድል እንዳላቸው ለማሳየት የታቀደ ነው። ጠባብነትን የሚያመጣውን እራስ ወዳድነትን በሙሉ ለመግደልና የባሕርይ ስፋትንና ክቡርነትን ለማሳደግ የተዘጋጀ ሥልጠና ነበር። Education, P. 44.MYPAmh 197.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents