Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በኃጢአት የመጀመሪያዎቹ እርምጃዎች

    ክርስቲያን ግልጽ የሆነ ኃጢአት ከመፈፀሙ በፊት በልቡ ውስጥ ዓለም ሳያውቀው ረጅም የዝግጅት ሂደት ይካሄዳል። አእምሮ ከንጽህናና ከቅድስና በአንድ ጊዜ ወደ እርኩሰት፣ ወደ ክፋትና ወደ ወንጀል አይወርድም። በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች ወደ ጨካኝና ሰይጣናዊ ደረጃ ለማውረድ ጊዜ ይጠይቃል። በማየት እንለወጣለን። ንፁህ ያልሆኑ አስተሳሰቦችን በመለማመድ ሰው ከዚህ በፊት ይፀየፋቸው የነበሩ ኃጢአቶች የሚያስደስቱት እስኪሆኑ ድረስ አእምሮውን ያስተምራል:: Patriarchs and Prophets, P. 459.MYPAmh 183.7

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents