Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ቤት ተጨባጭ ትምህርት የሚገኝበት ቦታ

    የቤት ተልዕኮ ከቤተሰቡ አልፎ ወደ ሌሎች ይደርሳል:: የክርስቲያን ቤት የህይወትን እውነተኛ መርሆዎች ብቃት በመግለጥ ተጨባጭ ትምህርት መሆን አለበት። የዚህ አይነት መግለጫ በዓለም ውስጥ የመልካም ኃይል ይሆናል። እውነተኛ ቤት በሰብዓዊ ልቦችና ሕይወቶች የሚያሳድረው ተፅዕኖ ማንኛውም ሊሰበክ የሚችል ስብከት ከሚያሳድረው ተፅእኖ እጅግ የላቀ ነው። ወጣቶች ከእንደዚህ አይነት ቤቶች ሲወጡ የተማሩዋቸውን ትምህርቶች ለሌሎች ያጋራሉ። የከበረ የህይወት መርሆዎች ወደ ሌሎች ቤተሰቦች ይተላለፉና በህብረተሰቡ ውስጥ ከፍ የሚያደርግ ተፅእኖ ስራውን ይሰራል። Ministry of Healing, P. 352.MYPAmh 212.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents