Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እንዴት ምግብን ማብሰል እንደምትችሉ ተማሩ

    ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ወጣቶቻችን ወጪ ቆጣቢ የሆነ የምግብ አበሳሰልንና ከሥጋ ምግብ ጋር ግንኙነት ያለውን ነገር ሁሉ መተውን መማር አለባቸው፡፡ የሥጋ ምግብ የጤና ተሃድሶ ንጽህናን በመቃወም የግብፅን ጨለማና ድንቁርና የሚያሳይ ስለሆነ በየትኛውም መጠን ቢሆን የሥጋ ምግብን እንዲያዘጋጁ መደፋፈር የለባቸውም፡፡MYPAmh 118.4

    በተለይም ሴቶች የምግብ አበሳሰልን ይማሩ፡፡ ለሴት ልጅ ከሚሰጥ ትምህርት ሁሉ ከዚህ የበለጠ ጠቃሚ የሆነ ነገር ምን አለ? በሕይወት ውስጥ በየትኛውም አይነት ሁኔታ ብትሆን በተግባር ላይ ልታውለው የምትችለው ትምህርት ይህ ነው፡፡MYPAmh 118.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents