Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከዓለም ጋር መስማማት

    በጠባቡ መንገድ ላይ የሚጓዙ በጉዞው መጨረሻ ላይ ስለሚኖራቸው ደስታና ፍስሐ ይናገራሉ። ፊታቸው ብዙውን ጊዜ ያዘነ ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ በተቀደሰ ደስታ ያበራል። በሰፊው መንገድ እንደሚሄዱ ቡድኖች አይለብሱም፤ አይናገሩም፤ አያደርጉም። ሊከተሉት የሚገባ ምሳሌ ተሰጥቷቸዋል። የሐዘን ሰው የነበረውና ሐዘንንም የተለማመደው ኢየሱስ ራሱ ሄዶበት መንገዱን ከፍቶላቸዋል። ተከታዮቹ ዱካውን ይከተሉና ደስታና መፅናናትን ያገኛሉ። ዱካውን የሚከተሉ ከሆነ እርሱ መንገዱን ያለ ውድቀት እንደዘለቀ አነርሱም ይዘልቃሉ።MYPAmh 85.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents