Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጤናና ንጽህና

    ልብሳችን ንጹህ መሆን አለበት፡፡ የልብስ ንጽህና ማጣት ጤናማ ያልሆነና አካልንና ነፍስን የሚያረክስ ነው፡፡ «እናንተ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ…ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያረክስ እግዚአብሔር እርሱን ያጠፋዋል፡፡” 1ኛ ቆሮ. 3፡16-17፡፡MYPAmh 227.5

    በማንኛውም ረገድ ቢሆን ልብሳችን ለጤና ተስማሚ መሆን አለበት፡፡ «ከሁሉም ነገር በማስቀደም ባለጤና እንድንሆን» እግዚአብሔር ይሻል፡፡ 3ዮሐ.2፡፡ በአካልና በነፍሳችን ጤነኞች እንድንሆን ይፈልግብናል፡፡ ለአካልና ለነፍስ ጤንነት ከእርሱ ጋር አብረን ሰራተኞች መሆን አለብን፡፡ አካላችን በጤናማ አለባበስ በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኛል፡፡MYPAmh 227.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents