Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለእምነታችን የእርሱ ምላሽ

    በሕያው እምነት በክርስቶስ እንኖራለን። እርሱም እያንዳንዱ ግለሰብ ባለው እምነት በልባችን ያድራል። የእግዚአብሔር መገኘት ጓደኝነት ስላለን የእርሱን መገኘት ስናስተውል አስተሳሰቦቻችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምርኮኛ ይሆናሉ። መንፈሳዊ ተግሮቻችንም ለዚህ ወዳጅነት ካለን ግልጽ መረዳት ጋር የተገናኙ ናቸው፡፡ ሄኖክ በዚህ መንገድ ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ተጉዟል። እርሱ ለእኛ ምን እንደሆነ ስንገነዘብና በደህንነት ዕቅድ ምን ዓይነት ሥራ እንደሠራልን ከግምት ውስጥ ስናስገባ ክርስቶስ በእምነት በልባችን ውስጥ ያድራል። የዚህን ለዓለማችንና ለእኛም በግላችን የተሰጠንን የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥጦታ ስሜት ስናሳድግ እጅግ ደስተኞች እንሆናለን።MYPAmh 105.2

    እነዚህ አስተሳሰቦች ባህሪይን በሙሉ የመቆጣጠር ኃይል አላቸው። ሁልጊዜ ፈቃደኛ ከሆንክ መለኮታዊ ጓደኛ እንደሚኖርህ በአእምሮህ ውስጥ ማስረጽ እፈልጋለሁ። “የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን ስምምነት አለው? እናንተ የህያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ፡፡ እግዚአብሔር እንዳለ ‹በእነርሱ አድራለሁ፣ በመካከላቸውም እሄዳለሁ፣ አምላካቸውም እሆናለሁ፣ እነርሱም ህዝቤ ይሆናሉ።”MYPAmh 105.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents