Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ውስጣዊ ጽድቅ

    የውስጥ ጽድቅ በውጫዊ ጽድቅ ይገለፃል፡፡ በውስጡ ጻድቅ የሆነ ሰው ልበ ደንዳናና ርህራሄ የለሽ አይሆንም፡፡ ነገር ግን በየቀኑ ከብርታት ወደ ብርታት እየተሸጋገረ ወደ ክርስቶስ አምሳያነት እያደገ ይሄዳል፡፡ በእውነት እየተቀደሰ ያለ ሰው ራሱን የሚገዛ ይሆንና ፀጋ በክብር እስኪዋጥ ድረስ የክርስቶስን ዱካ ይከተላል፡፡ የጸደቅንበት ጽድቅ የተሰጠን ሲሆን የተቀደስንበት ጽድቅ ደግሞ በህይወት ልምምድ ያገኘነው ነው፡፡ የመጀመሪያው ሰማይ የማግኘት መብት እንዳለን የሚያሳይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ለሰማይ ገጣሚ መሆናችንን የሚያሳይ ነው፡፡ Review and Herald, June 4, 1895.MYPAmh 30.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents