Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሕያው ልምምድ

    እግዚአብሔር በክርስቶስ ሥጦታ ከራሱ ጋር ሊያገናኘን እንዲሚችል ለማሳየት የክብር ጌታ መለኮታዊነቱን በሰብዓዊነት ሸፈነው። የወደቀው ሰብአዊ ዘር ሰማያዊ አባታችን በፍቅሩ ተናዛዡን ኃጢአተኛ ነውር በሌለው የእግዚአብሔር በግ መልካም ሥራ ለውጦ አቅፎት ካልያዘው በቀር እንደማይረካ ማወቅ አለበት።MYPAmh 92.1

    የሰማያዊ ኃይላት ሥራ መጨረሻ ግባቸው ይህ ነው። በመተላለፋቸው ምክንያት ከሰማያዊ አባታቸው የተለዩትን መልሰው ለማምጣት በጄኔራላቸው ትዕዛዝ ይሠራሉ። አስደናቂው የክርስቶስ ፀጋና ፍቅር ለዓለም የሚገለጥበት እቅድ ተዘጋጀ። ይህ በፀጋ የተሞላው የደህንነት ዕቅድ ዓለምን ለማዳን በቂ ነው። ኃጢአተኛውና የወደቀው ሰው በኃጢአት ይቅርታና በተቆጠረለት የክርስቶስ ፅድቅ አማካይነት በኢየሱስ ሙሉ ይሆናል።MYPAmh 92.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents