Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ልባዊ ትጋት

    በእግዚአብሔር ሥራ ላይ ሕይወትን ማሳለፍ በረከት ነው፡፡ በጠብ፣ ሥራ-ፈት በሆኑ ቁጭቶችና በማይመቹ ማጉረምረሞች ጊዜያቸውን እያባከኑ ያሉ ሰዎች እግዚአብሔር የሰጣቸውን ብርሃን ቢያደንቁና በሌሎች ላይ እንዲበራ ቢፈቅዱ ኖሮ ሙሉ በሙሉ የተለየ ልምምድ ይሆንላቸው ነበር፡፡ ብዙዎች ህይወትን ጎስቋላ የሚያደርጉት በራሳቸው ራስ ወዳድነትና ምቾት በመሻት ነው፡፡ ሕይወታቸው ትጋት በተሞላበት ሥራ ወደ ሞት በሚያመራው የጨለማ መንገድ ያሉትን ወደ ሰማይ መንገድ ለመምራት እንደ ብሩህ የፀሐይ ጮራ ይሆናል፡፡ ይህንን መንገድ ከተከተሉ ልቦቻቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ደስታ ይሞላሉ፡፡ Review and Herald, October 25,1881.MYPAmh 133.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents