Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በቤት ውስጥ መርዳት

    በቤት ውስጥ ራስ ወዳድነት የሌለውን ፍላጎት በማሳየት ልጆችና ወጣቶች የአባቶቻቸውንና የእናቶቻቸውን ኃላፊነት በማቅለል መደሰት ይገባቸዋል፡፡ የእነርሱ ድርሻ የሆኑትን ሸክሞች በደስታ ሲያነሱ ለመታመንና ጠቃሚነትን ለሚያጎላ ኃላፊነት ገጣሚ የሚያደርጋቸውን ሥልጠና እየወሰዱ ናቸው፡፡ በየአመቱ የማያቋርጥ እድገት ማሳየት አለባቸው፡፡ በቀስታ ግን በርግጠኝነት የልጅነት የልምድ ማነስን እያስወገዱ ወደ ሙሉ ሰውነት ልምምድ ማደግ አለባቸው፡፡ በቤት ውስጥ ያሉትን ቀላል ተግባራት በመፈፀም ወንድና ሴት ልጆች ለአካል፣ ለአእምሮና ለመንፈሳዊ ብቃት መሠረት እየጣሉ ናቸው፡፡MYPAmh 139.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents