Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ኃይማኖትና ጤና

    «የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፡፡» መጥፎ ልምዶችና ኃጢአተኛ ልምምድ ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን ለመለኮታዊ የእውነት ኃይል ሲያስገዙ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሕይወታቸው በመግባት ተራ ለሆኑ ሰዎች ብርሃንና ማስተዋልን ይሰጣቸዋል፡፡ እውነት በልብ ውስጥ ይተገበራል፤ ሽባ የሆነ ይመስል የነበረው የግብረገብ ኃይል ይነቃቃል፡፡ ተቀባዩ ከዚህ በፊት ከነበረው የበለጠ ጠንካራና የጠራ ማስተዋል ይኖረዋል፡፡ ነፍሱን ዘላለማዊ ከሆነው አለት ጋር አጣብቋል፡፡ በክርስቶስ ከመሆኑ የተነሣ በሚያሰማው የደህንነት ስሜት ምክንያት ጤና ይሻሻላል፡፡ በመሆኑም ኃይማኖትና የጤና ሕጎች እጅ ለእጅ ተያይዘው ይሄዳሉ፡፡ Testimonies for the Church, vol. 4, P. 553-55.MYPAmh 159.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents