Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሌሎችን ሕይወት የሚነካ መክሊት

    የተለየ የመዝሙር ሥጦታ ያላቸው ሰዎች አሉ! አንድ ሰው ለብቻው ዘምሮ ወይም ብዙዎች በህብረት ዘምረው የተለየ መልእክት የሚተላለፍባቸው ጊዜያቶች አሉ። ነገር ግን ዝማሬ በጥቂቶች ብቻ መዘመር የለበትም:: የመዘመር ችሎታ በሌሎች ላይ ተፅእኖ ማሳደር የሚችልና ሁሉም ሰዎች አሳድገው ለስሙ ክብር እንዲጠቀሙበት እግዚአብሔር የሚፈልገው መክሊት ነው። Testimonies for the church, Vol. 7, P 115 -116.MYPAmh 190.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents