Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 4—በብርሃን መጓዝ

    አዳኙ በደሙ ወደ ገዛቸው በማዘንበል ሊገለፅ በማይችል ፍቅርና ርህራሄ “ሙሉ መሆን ትፈልጋላችሁን?” እያለ ነው። በጤንነትና ሰላም እንድትነሱ ይጠይቃችኋል። ሙሉ መሆናችሁ እስኪሰማችሁ ድረስ አትጠብቁ። በአዳኙ ቃል እምነት ይኑራችሁ። ፈቃዳችሁን በክርስቶስ በኩል አድርጉ። ለማገልገል ፈቃደኛ ሁኑ፡ ቃሉ ያዘዛችሁን በመተግበር ብርታት ታገኛላችሁ:: ከማንኛውም ክፉ ልምምድ ማለትም ለረጅም ጊዜ ከመፈፀማችሁ የተነሣ ነፍሳችሁንና አካለችሁን አስሮ ጌታ ከሆነው ፍላጎት ክርስቶስ ነፃ ሊያወጣችሁ ይችላል:: በጉጉትም እየጠበቀ ነው። “በኃጢአት ለሞተች” ነፍስ ሕይወት ይሰጣታል። በድካም፣ በመጥፎ ልምድና፣ በኃጢአት ሰንሰለት ተይዞ ያለውን ምርኮኛ ነፃ ያወጠዋል። The Ministry of Healing P.84, 85.MYPAmh 81.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents