Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሰይጣን በስውር

    የወደቀ ሰው የሰይጣን ህጋዊ ምርኮኛ ነው፡፡ የየሱስ ተልዕኮ ደግሞ ግለሰቡን ከዚህ ኃይል እጅ ነፃ ማውጣት ነው፡፡ ሰው በተፈጥሮው የሰይጣንን ሐሳቦች ለመከተል የሚያዘነብል ስለሆነ በውስጡ ብርቱ አሸናፊ የሆነው ኢየሱስ አድሮ ፍላጎቱን ካልመራና ብርታት ካልሰጠው በስተቀር ይህን ክፉ ጠላት በተሳካ ሁኔታ መቋቋም አይችልም፡፡ የሰይጣንን ኃይል መገደብ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ እርሱ (ሰይጣን) በምድር ላይ ወደ ፊትና ወደ ኋላ እየሄደ ወደ ላይና ወደ ታች በመጓዝ ላይ ይገኛል፡፡ ነፍሳትን የማጥፋት መልካም አጋጣሚ እንዳያልፍበት በመፍራት ሁልጊዜ ነቅቶ ይሰራል፡፡ ከእርሱ ወጥመድ ማምለጥ እንዲችሉ የእግዚአብሔር ህዝቦች ይህንን ማስተዋል አስፈላጊ ነው፡፡MYPAmh 40.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents