Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ትእዛዞቹ ሥልጣን ሰጮችም ናቸው፡፡

    በተግባር ወደ ፍጽምና የሚደርሰውን ባሕሪይን ፍፁም ለማድረግ በጽኑ እምነት ከሚሻ ሰብዓዊ ወኪል ጋር የሰማይ አካላት ይሠራሉ፡፡ በዚህ ሥራ ላይ ለተሰማራ ለእያንዳንዱ ግለሰብ ክርስቶስ እኔ ልረዳህ በቀኝ እጅህ በኩል ነኝ ይላል፡፡ MYPAmh 69.1

    የሰው ፈቃድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሲተባበር ሁሉን የሚችል ይሆናል፡፡ በእርሱ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነገር ሁሉ በእርሱ ብርታት ይፈፀማል፡፡ የእርሱ ትዕዛዞች በሙሉ ሥልጣን ሰጮችም ናቸው፡፡ Christ’s Object Lessons, p. 331-333.MYPAmh 69.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents