Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ኃይማኖት የህይወት መሰረት

    የእውነተኛ ታላቅነት ሁሉ መሰረቱ ፈርሃ እግዚአብሔር ነው፡፡ ይህ ወደ ህይወት ግንኙነታችሁ ሁሉ ለእውነት የማይናወጥ ታማኝነት ይዛችሁ መሄድ ያለባችሁ መርህ ነው፡፡ ኃይማኖታችሁን ወደ ት/ቤት ህይወታችሁ፣ ወደ መማሪያ ክፍላችሁና ወደ ሥራ ቦታችሁ ሁሉ ይዛችሁ ሂዱ፡፡ ለእናንተ አስፈላጊ ጥያቄ መሆን ያለበት እንዴት አድርጋችሁ ያልዛገ የክርስትና ባህሪያችሁን በጥንካሬውና በንጽህናው ሥጋዊ ፍላጎታችሁንና ጥያቄዎቻችሁን በሙሉ ለክርስቶስ ወንጌል መርህ በማስገዛት መጠበቅ የሚያስችል ትምህርት መምረጥና መተግበር እንደምትችሉ ነው፡፡MYPAmh 31.2

    እግዚአብሔር ሲፈጥራችሁ በህይወታችሁ ያለውን ዓላማ መልስ ለመሥጠት ራሳችሁን ከማህበረሰቡና ከህይወት ጋር ለማገናኘት መስጠት የምትችሉትን አሁኑኑ ለመገንባት ትፈልጋላችሁ፡፡ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ምድራዊ ስኬትን ከመፈለግ አልተከለከላችሁም፡፡ ነገር ግን ኃይማኖታችሁን ከእናንተ ጋር ወደ ሄዳችሁበት ሁሉ ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ፡፡ በማንኛውም የሥራ ዘርፍ ራሳችሁን ብቁ ብታደርጉ የህይወትን መርህ መስዋዕት ብታደርጉ መከናወን እንደማይቻል የሚገልጽ ሐሳብን በፍፁም አታስተናግዱ፡፡MYPAmh 31.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents