Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በንስሐ የሚገኝ ደስታ

    ለሰው የመዳኛ ሁኔታዎች በእግዚአብሔር የታዘዙ ናቸው። ራስን ማዋረድና መስቀልን መሸከም ተናዛዡ ኃጢአተኛ መፅናናትና ሰላም እንዲያገኝ የተሰጡ ነገሮች ናቸው። ሰው ለመቼም ቢሆን እንዲሸከመው ሊጠራ ለማይችለው ውርደትና መስዋዕትነት ኢየሱስ ራሱን መስጠቱ እያንዳንዱን ማጉረምረም ፀጥ ማድረግ አለበት። ለሰው ጣፋጭ ደስታ ሊመጣለት የሚችለው ሕጉን በመተላለፉ ለእግዚአብሔር ከልቡ ሲናዘዝና ኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢአተኞች አዳኝና ጠበቃ መሆኑን ሲያምን ነው። The Signs of the Times, March 4, 1880MYPAmh 73.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents