Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውነተኛ ጥበብ

    ወጣት ወንዶችና ሴቶች ከፍተኛ ምድራዊ ትምህርት ቢኖራቸውም እንኳን የእግዚአብሔር መንግስት ተገዢዎች ሊያደርጉአቸው ለሚችሉአቸው ቀዳሚ መርሆዎች መሀይም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ሰብዓዊ ትምህርት ማንንም ሰው ለሰማያዊ መንግስት ብቁ አያደርግም፡፡ የእግዚአብሔር መንግስት ተገዢዎች እንደዚያ የሆኑት በውጫዊ ቅርጽና አገልግሎቶች ወይንም መጽሐፍትን ለረጅም ጊዜ በማጥናት አይደለም፡፡ «የዘላለም ሕይወት ይህ ነው፤ እርሱም አንተን ብቻ እውነተኛ አምላክና አንተ የላከውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ነው፡፡”MYPAmh 124.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents