Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን ማሸነፍ ሥራችን ነው

    አካላችን በቁጥጥራችን ሥር መሆን አለበት፡፡ የእኛነታችን ከፍ ያሉ ኃይሎች አካላችንን መግዛት (መቆጣጠር) አለባቸው፡፡ ስሜቶች ለአእምሮ ፈቃድ መገዛት አለባቸው፡፡ የአእምሮ ፈቃድ ራሱ ደግሞ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ሥር መሆን አለበት፡፡ የአእምሮ ንጉሣዊ ኃይል በእግዚአብሔር ጸጋ በመቀደስ ሕይወታችንን መቆጣጠር አለበት፡፡MYPAmh 155.2

    እግዚአብሔር እንድንፈጽም የሚጠብቅብን ነገሮች ወደ ህሊናችን መምጣት አለባቸው፡፡ ወንዶችና ሴቶች ራስን ለማሸነፍ ሥራ፣ ለንጽህና አስፈላጊነት፣ ከእያንዳንዱ አዋራጅ የምግብ ፍላጎትና ከሚያረክሱ ልምዶች ለመጠበቅ መንቃት አለባቸው፡፡ የአእምሮና የአካል ኃይሎቻቸው በሙሉ የእግዚአብሔር ሥጦታ እንደሆኑና ለአገልግሎቱ ሊጠበቁ በሚችሉበት የተሻለ ሁኔታ መያዝ እንዳለባቸው የሚገልጸው እውነታ በአእምሮአቸው መስረጽ አለበት፡፡ The Ministry of Healing, P.130.MYPAmh 155.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents