Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የራሳችሁ አይደላችሁም

    አንዳንዴ እንዲህ የሚሉ ጥያቄዎችን እንሰማለን:- «እኔ በፍጹም ደስ ያለኝን ነገር ማድረግ አልችልምን? በፍፁም የራሴን መንገድ መከተል የለብኝምን? ሁል ጊዜ ተገድቤ እኖራለሁን? በፍፁም ዝንባሌዬ በሚመራኝ መንገድ አንድን ነገር ማድረግ አልችልምን?”MYPAmh 51.1

    የተፈጥሮ ዝንባሌህን መከተልን በቀነስክ ቁጥር ላንተም ሆነ ለሌሎች የተሻለ ይሆናል፡፡ የተፈጥሮ ዝንባሌዎች አቅጣጫን ስተዋል፤ የተፈጥሮ ኃይሎችም በትክክል ጥቅም ላይ አልዋሉም፡፡ ሰይጣን ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አጋጭቶታል፡፡ ያለማቋረጥ መለኮታዊውን ምስል ከሰው ለማጥፋት ይሰራል፡፡ ስለሆነም ለቃላቶቻችንና ለድርጊቶቻችን ልጓም ልናደርግላቸው ይገባል፡፡ MYPAmh 51.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents