Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሙዚቃ ጥቅሞች

    ሙዚቃ የተፈጠረው ቅዱስ ተግባርን ለመፈፀም፣ አስተሳሰባችንን ንፁህ ወደ ሆነው፣ ወደ ከበረውና ከፍ ከፍ ወደሚያደርገው ለማንሳት፣ በነፍስ ውስጥ ለእግዚአብሔር ራስን ቀድሶ መስጠትና አመስጋኝነትን ለመቀስቀስ ነበር። ዛሬ ሙዚቃ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለበት ሁኔታ ከጥንታዊ ባህልና አጠቃቀም ጋር ያለው ንፅፅር ምንኛ ይለያያል! የዝማሬ ስጦታን ለእግዚአብሔር ክብር ከመጠቀም ይልቅ ራሳቸውን ከፍ ከፍ ለማድረግ የሚያውሉት ስንቶች ናቸው! የሙዚቃ ፍቅር የማይጠነቀቁትን ሰዎች ደስታን በመፈለግ እግዚአብሔር እንዳይሄዱ ወደ ከለከላቸው ሰዎች በመሄድ ከዓለም ወዳጆች ጋር ህብረት እንዲፈጥሩ ይመራቸዋል። ስለዚህ በትክክል ጥቅም ላይ ቢውል ኖሮ ታላቅ በረከት የነበረው በተገቢው ሁኔታ ጥቅም ላይ ካለመዋሉ የተነሳ ሰይጣን አእምሮን ከተግባር ለማዘናጋትና ዘላለማዊ ነገሮችን እንዳያሰላስል ለማድረግ ከሚጠቀምባቸው እጅግ ውጤታማ ከሆኑ ዘዴዎች አንዱ ይሆናል። MYPAmh 190.1

    ሙዚቃ በላይኛው አደባባይ የእግዚአብሔር አምልኮ አካል ነው። እኛም በውዳሴ መዝሙሮቻችን በተቻለን መጠን ወደ ሰማያዊ ኳየር ዝማሬ ውበት ለመድረስ መጣር አለብን። በትምህርት ውስጥ ድምፅን በደንብ ማሰልጠን አስፈላጊ ገፅታ ስለሆነ ችላ ሊባል አይገባም። Patriarchs & Prophets, P. 594.MYPAmh 190.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents