Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አሥራት

    ካላችሁ ንብረት ሁሉ ከአስር አንዱ እጅ የእኔ ነው በማለት ጌታ ለይቶታል። ስጦታዎቻችሁ የኔ ስራ ወደ ፊት እንዲቀጥል፣ በጨለማ ለተቀመጡት የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጥ ሕያው ሰባኪ ለመላክ ወደ ግምጃ ቤቴ ይግቡ። ያ ታማኝ ያልሆነው ባሪያ የጌታውን መክሊት ወስዶ በመሬት ውስጥ እንደቀበረው ሁሉ ለእግዚአብሔር የራሱ የሆነውን በመከልከል አደጋ ውስጥ ለመግባት የሚደፍር አለን? እኛም ይህ ሰው እንዳደረገው የራሳችንን ታማኝ አለመሆን ለመሸፈን ጌታን “ጌታ ሆይ አንተ ካልዘራህበት የምታጭድ፣ ካልበተንክበት የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አወቅሁ! ፈራሁም፣ ሄጄም መክሊትህን በምድር ቀበርኩት። እነሆም መክሊትህ ይኸውልህ::“በማለት እንኮንን ይሆን? ይህንን ከማድረግ ይልቅ የምስጋና ስጦታዎቻችንን ለእግዚአብሔር አንሰጠውምን? The youth’s Instructor, August 26,1897.MYPAmh 199.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents