Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በሕይወት ማድረግ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ

    ጥሩ ትምህርት ከቅድስና ጋር ሲዋሀድ ታላቅ ጥቅም ያለው ቢሆንም እንኳን ከፍተኛ የሆነ የትምህርት እውቀትን ለማግኘት እድሉ ያልነበራቸው ሰዎች በእውቀትና በመንፈሳዊ ህይወት ወደ ፊት መቀጠል እንደማይችሉ ማሰብ የለባቸውም፡፡ ያላቸውን እውቀት በትክክል ሥራ ላይ ቢያውሉት፣ በየቀኑ ወደ ጎተራቸው አንድን ነገር ለመሰብሰብ ቢፈልጉና ክርስቶስን መሰል ባሕርያትን ተግተው ቢያሳድጉ እግዚአብሔር የጥበብ ቦዮችን ይከፍትላቸውና ለጥንቶቹ የእብራውያን ልጆች እንደተባለላቸው ሁሉ ለእነርሱም «እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ሰጣቸው» ይባልላቸዋል፡፡ Fundamentals of Christian Education, P. 192-193.MYPAmh 127.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents