Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የኢየሱስ ምሳሌ

    ኢየሱስ በራስ ደስታ መጠመድን በሁሉም መልኩ ገስፆታል፣ ሆኖም እርሱ በተፈጥሮው ማህበራዊ ሕይወትን ሚወድ ነበር። የሁሉንም የህብረተሰብ መደቦች መስተንግዶ ተቀብሏል! አስተሳሰባቸው ተራ ከሆኑ የህይወት ጥያቄዎች ወደ መንፈሳዊና ዘላለማዊ ነገሮች ለማንሳት በመሻት የድሆችንም ሆነ የሀብታሞችን፣ የምሁራንንም ሆነ የመሃይማንን ቤቶች ጎብኝቷል። ልቅ ለሆነ አኗኗር ምንም ፈቃድ አልሰጠም፣ ምንም ዓይነት ዓለማዊ ከንቱነት ባሕርዩን አላበላሸም! ሆኖም ክፋት በሌለባቸው የደስታ ቦታዎች ደስ ይሰኝ ነበር። በማህበራዊ ስብሰባዎች በመገኘትም እንደዚህ ዓይነት ክፋት የሌለባቸው ህብረቶች ጠቃሚ መሆናቸውን አረጋገጠ። Desire of Ages P. 150 -151.MYPAmh 247.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents