Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በቤት ውስጥ ባሕርይን መገንባት

    ሰይጣን ልጆች ለወላጆቻቸው ሃሳባቸውን ለመግለጽ ቁጥብ እንዲሆኑና ሊረዱኣቸው የማይችሉትን ግን መጥፎ ምክር የሚሰጡአቸውን ልምድ የሚጎላቸውን ጓደኞቻቸውን እንደ ምስጢረኞች እንዲመርጡ ይፈትናቸዋል…፡፡MYPAmh 217.1

    ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር የበለጠ ቅርርብ ቢኖራቸው ኖሮ ከብዙ ክፋት ይድኑ ነበር፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ግልጽ እንዲሆኑ፣ ከነችግሮቻቸው ወደ እነርሱ እንዲመጡ፣ ትክክለኛው መንገድ ግራ ሲገባቸው ጉዳዩን ለእነርሱ እንደመሰላቸው በወላጆቻቸው ፊት እንዲያስቀምጡና ምክር እንዲጠይቁ ማደፋፈር አለባቸው፡፡ እግዚአብሔርን እንደሚያመልኩ ወላጆች ከልጆቻቸው ፊት ለፊት ያለውን አደጋ ለማየትና ለመጠቆም የተዘጋጁ እነማን ናቸው የልጆቻቸውንም ሆነ የራሳቸውን የተለያዩ ፈተናዎች ማስተዋል የሚችሉ እነማን ናቸው ከሕፃንነት ጀምሮ ይታይ የነበረውን እያንዳንዱን የአእምሮ ለውጥ ስትመለከት የነበረችውና ከተፈጥሮ ባሕርያት ጋር ትውውቅ ያላት እናት ልጆችዋን ለመምከር ከሁሉም በተሻለ ሁኔታ የተዘጋጀች ነች፡፡ በአባት በመረዳት ቁጥጥርና ልጓም የሚያስፈልጋቸውን ባሕርያት መጠቆም የሚችል እንደ እናት ያለ ማን ሊገኝ ይችላል,በአባት የታገዘ?MYPAmh 217.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents