Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ማግባትና መጋባት

    እግዚአብሔር ሰዎችን በዚህች ዓለም ላይ አስቀምጧቸዋል። ስለዚህ መብላትና መጠጣት፣ ማግባትና መጋባት መብታቸው ነው። ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ደህንነትን የሚያመጡት በፈሪሃ እግዚአብሔር ሲፈፀሙ ብቻ ነው። በዚህ ዓለም መኖር ያለብን ከዘላለማዊው ዓለም ጋር ባለን ግንኙነት ነው። የኖህ ዘመን ታላቁ የጋብቻ ወንጀል የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ልጆች ማግባት ነበረ። እግዚአብሔርን እናከብራለን ይሉ የነበሩ ሰዎች ልባቸው ከረከሰ ህዝብ ጋር ህብረት ፈጠሩ። ያለ አንዳች ልዩነት የወደዱትን ሁሉ አገቡ። በዛሬም ጊዜ የኃይማኖት ልምምድ ጥልቀት የሌላቸው ሰዎች የኖህ ዘመን ሰዎች ያደረጉትን ያንኑ ተግባር ይፈጽማሉ። ብዙዎች ይህንን ቅዱስ ቃል ኪዳን እንደ ንግድ ልውውጥ ያለ ሀሳብ ይገቡበታል። ለህብረታቸው ምክንያቱ እውነተኛ ፍቅር አይደለም።MYPAmh 289.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents