Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 13 — መዝናኛና መደሰቻ

    በመዝናኛና በመደሰቻ መካከል ልዩነት አለ። መዝናናት ቃሉ እንደሚገልፀው ሁሉ አካልን የማበረታታትና የመገንባት ሂደት ነው። ከተራ የዕለት ተግባሮቻችን በመለየት ለአካላችንና ለአእምሮአችን መታደስን ይሰጣል። በመሆኑም ወደ ሕይወት ተግባራችን በአዲስ ብርታት እንድንመለስ ያደርገናል። መደሰቻ በተቃራኒው ደስታን ለመፈለግ ብቻ ተብሎ የሚደረግና ብዙ ጊዜ ከሚያስፈልገው በላይ የሚሄድ ነው። ለጠቃሚ ሥራ የሚውለውን ኃይል በሙሉ ይመጥና ለእውነተኛው የሕይወት ክንውን እንቅፋት ይሆናል። Education, P. 207.MYPAmh 235.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents