Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሊደረሱ የሚገቡ ከፍታዎች

    ውድ ወጣቶች ሆይ የህይወታችሁ ዓላማና ተግባር ምንድን ነው? በዓለም ላይ ስምና ሥልጣን የሚያስገኝላችሁን ትምህርት ለማግኘት ከፍተኛ ጉጉት አላችሁን? ለመግለጽ የፈራችሁት ግን በውስጣችሁ አንድ ቀን የምሁርነት ቁንጮ ላይ የመቆም ከፍተኛ ጉጉት አላችሁን? አንድ ቀን በህግ አውጪና ህግ አስፈፃሚ ምክር ቤቶች በመገኘት የአገርን ህግ አውጪዎች መሆን ትፈልጋላችሁን? እነዚህ ፍላጎቶች ምንም ስህተት የለባቸውም፡፡ ሁላችሁም ወዳሰባችሁበት መድረስ ትችላላችሁ፡፡ በትንንሽ ስኬቶች መርካት የለባችሁም፡፡ ከፍ አድርገህ አልም፡፡ ወዳለምከው ግብ ለመድረስ ምንም አትቆጥብ፡፡MYPAmh 31.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents