Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውነተኛ ገርነት ይፈለጋል

    የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያውቁ ወንዶችና ሴቶች በእርሱ ሥራ ውስጥ የተሳካላቸው ሠራተኞች እንዲሆኑ የማስተማር ከፍተኛ አስፈላጊነት አለ። እነርሱ በደንብ የተሞረዱ፣ አስተዋዮች፣ ዓለማዊ የሆነ ውጫዊ ብልጭልጭ ወይንም የማስመሰል ፈገግታ የሌላቸው ግን የመለኮታዊ ባሕርይ ተካፋይ የሆነ እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊኖረው የሚችል የባሕርይ ውበትና እውነተኛ ገርነት ያላቸው መሆን አለባቸው። እውነተኛ የሆነ ክብርና ክርስቲያናዊ የባሕርይ ንፅህና በሰንበት ጠባቂዎች መካከል መጥፋት እኛ እንደ ህዝብ ተቀባይነት እንድናጣ የሚያደርግና እናምናለን የምንለው እውነት የተጠላ እንዲሆን የሚያደርግ ነው። አእምሮንና ባሕርይን የማሰልጠን ሥራ እስከ ፍጽምና የሚዘልቅ ሥራ ነው። አሁን እውነቱን እንቀበላለን የሚሉ ሰዎች በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ሙሉ መንፈሳዊ የእድገት ደረጃ ለመድረስ የተሰጣቸውን መልካም •እድልና አጋጣሚዎች ካልተጠቀሙ በስተቀር ለእግዚአብሔር ሥራ ክብር ሊያመጡ የማይችሉና ኢየሱስን የማያከብሩ ይሆናሉ። Testimonies for the Church, vol. 4, pp. 358-359.MYPAmh 268.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents