Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ንግድ

    ጌታ በአገልግሎቱ ውስጥ በተለያየ የሥራ መስመር ብቃት ያላቸው አዋቂ ሰዎች እንዲኖሩት ይፈልጋል፡፡ ግልጽ የሆኑና የእውነትን መርሆዎች በንግዳቸው ውስጥ ሸምነው ማቅረብ የሚችሉ የንግድ ሰዎችን ይፈልጋል፡፡ ችሎታዎቻቸው ጥልቅ በሆነ ጥናትና ሥልጠና ወደ ፍጽምና መድረስ አለባቸው፡፡ በማንኛውም የሥራ ዘርፍ ያሉ ሰዎች ጠቢባንና ብቁ ለመሆን የተሰጡአቸውን አጋጣሚዎች ማሻሻል ከፈለጉ ማድረግ ያለባቸው ችሎታቸውን በዚህ ዓለም የእግዚአብሔርን መንግስት ለመገንባት የሚጠቀሙ መሆን አለባቸው፡፡ ከዳንኤል የምንማረው ነገር ቢኖር በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ሁሉ እጅግ ጥብቅ የሆነ ቁጥጥር ቢደረግበትም እንኳን አንዲት ስህተት እንዳልተገኘበት ነው፡፡ እርሱ ለእያንዳንዱ የንግድ ሰው ሊከተለው የሚገባ ምሳሌ ነው፡፡ የእርሱ ታሪክ የአእምሮን፣ የአጥንትን፣ የጡንቻን፣ የልብንና የሕይወትን ብርታት ለእግዚአብሔር አገልግሎት የሚቀድስ ሰው ምን ማድረግ እንደሚችል ያሳያል፡፡ Christ’s Object Lessons, p. 350-351.MYPAmh 145.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents