Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የነፍስ ቤተመቅደስ

    እግዚአብሔር ለሰጠን መስፈርቶች ታማኝነት ያለበት መታዘዝ የሰውን የተፈጥሮ ኃይሎች ከፍ ለማድረግ፣ ለማጎልበትና ለማጽናት አስገራሚ ተጽእኖ አለው፡፡ በወጣትነታቸው እግዚአብሔርን ለማገልገል ራሳቸውን የለዩ ሰዎች ሚዛናዊ የአእምሮ ግንዛቤ ያላቸው፣ ነገሮችን በትክክል መለየት የሚችሉ ሰዎች ሆነው ተገኝተዋል፡፡ ዓለም እስከ አሁን ካወቃቸው መምህራን ሁሉ ታላቁ መምህር ከሆነው መምህር ጋር ግንኙነት መፍጠር ማስተዋልን ያጠነክራል፣ አእምሮን ያበራል፣ ልብን ያነጻል፣ ሰውየውን በሞላ ከፍ ያደርገዋል፣ ያጠራዋል፣ እንዲሁም የከበረ ያደርገዋል፡፡ «የቃልህ መግቢያ ብርሃን ይሰጣል፤ ለትሁቱ ሰው ማስተዋልን ይሰጠዋል፡፡»MYPAmh 49.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents