Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እውነተኛ መለወጥ

    «የጠራ ውኃ እረጭባችኋለሁ እናንተም ትነፃላችሁ፡፡ ከእርኩሰታችሁ ከጣዖቶቻችሁ አነፃችኋለሁ፡፡ አዲስ ልብ እስጣችኋለሁ፤ አዲስ መንፈስም በውስጣቸሁ አኖራለሁ፡፡ የድንጋይን ልብ ከውስጣችሁ አወጣለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ፡፡.MYPAmh 53.1

    ብዙዎች ለሌሎች አዲስ ልብ እንደሚያስፈልግ የሚናገሩ ራሳቸው እነዚህ ቃላት ምን ማለታቸው እንደሆነ አያውቁም፡፡ በተለይ ወጣቶች በዚህ «አዲስ ልብ» በሚለው ሃረግ ላይ ይደናቀፋሉ፡፡ ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም፡፡ የተለየ ለውጥ በስሜታቸው ውስጥ እንዲሆን ይሻሉ፡፡ ይህንን እነርሱ መለወጥ ይሉታል፡፡ «እንደገና መወለድ አለባችሁ” የሚለውን መግለጫ ካለማስተዋል የተነሳ በዚህ ስህተት ላይ በሺሆች የሚቆጠሩ ተደናቅፈዋል፡፡MYPAmh 53.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents