Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጠዖት አምልኮ አይነቶች

    ይህ ፎቶግራፎችን መሥራትና መለዋወጥ የጣዖት አምልኮ አይነት ነው። ሰይጣን ሰማይን ከእይታችን ለመጋረድ የሚችለውን ሁሉ እያደረገ ነው። የፎቶ ጣዖቶችን በመሥራት እርሱን አንርዳው። እነዚህ ሰብዓዊ ፊቶች ከሚያመለክቱት ደረጃ ከፍ ወዳለው መድረስ ያስፈልገናል። ጌታ እንዲህ ይላል፦ “ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ በፊቴ።” ክርስቶስን እናምናለን የሚሉ የእርሱን ምስል ማንፀባረቅ እንዳለባቸው መገንዘብ አለባቸው። በአእምሮ ፊት መቀመጥ ያለበት ነገር የእርሱ ምስል ነው። የሚነገሩ ቃላት በሰማያዊ መገለጥ የተጫኑ መሆን አለባቸው….።MYPAmh 204.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents