Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በሳል ውሳኔ አስፈላጊ ነው።

    የህብረተሰብ ደህንነትና የተማሪዎች ከፍተኛ ፍላጎት ባሕርያቸው ሳያድግ፣ በሳል ውሳኔ ማድረግ ሳይችሉና የወላጆች ጥንቃቄና አመራር ሳይደረግላቸው የህይወት ጓደኛን ለመምረጥ ጥረት ማድረግ እንደሌላባቸው ይጠይቃል።MYPAmh 280.4

    ወጣቶችን ከፈተና ለመጠበቅና ለጠቃሚ ሕይወት ለማዘጋጀት የሚሹ ሰዎች መልካም ሥራ እየሠሩ ናቸው። በማንኛውም ተቋም ወጣቶችን በደንብ የመቆጣጠርና የማረም ግንዛቤዎች መኖራቸውን ስናይ በጣም ደስ ይለናል። የእነዚህ ዓይነት መምህራንን ጥረቶች እግዚአብሔር በክንውን ያጎናፅፋቸው። Fundamentals of Christian Beliefs, P. 62-63.MYPAmh 280.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents