Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በውስጥ የሚኖር ደስታ

    ወደ ዘላላማዊ ሕይወት በሚወስደው አቀበታማ መንገድ ላይ የደከሙትን የሚያድሱ የደስታ ምንጮች አሉ። በጥበብ መንገድ የሚሄዱ ሰዎች በመከራ ውስጥም ቢሆኑ ነፍሳቸው የምትወደው ጌታቸው ሳይታይ በአጠገባቸው ስለሚሄድ እጅግ ደስተኞች ናቸው። በእያንዳንዱ ወደ ላይ በሚያደርጉት እርምጃ የእርሱን እጅ ንካት በግልፅ ያዩታል። በእያንዳንዱ እርምጃ ከማይታየው አምላክ ብሩህ ነፀብራቆች በመንገዳቸው ላይ ያርፋሉ። የምሥጋና መዝሙሮቻቸውም ወደ ላይ ከፍ ባለ ጣዕመ ዜማ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ካሉ መላእክት መዝሙር ጋር በመቀላቀል ወደ ላይ ይወጣሉ።—Thoughts From the Mount of Blessing, 140MYPAmh 99.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents